ተሳፋሪው
“ ስቀለኝ…. ስቀለኝ”
“የመስቀል ድፍረት በኖረኝማ ራሴን እሰቅል ነበር፡፡”
“እመኪናህ ላይ አሳፍረኝ ማለቴ ነው”
“እስከየት ድረስ ነው የምትሄደው?”
“እስተ መላጠቂያው”
“ምን?”
“መንገዱ ሌላ ሲወልድ ታወርደኛለህ”
“አ…..እስከ መገንጠያው ማለትህ ነው ግበ አሺ፡፡”
“በጀ……….አንተ ግን ጤናህ እንዴት ነህ”
“ደህና ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን፡፡”
“የኔን ነገር ግን ተወው..እንዲሁ ሽቅብ ቁልቁል ይነዳኛል፡፡”
“አይዞህ……….”
…………………………….
“አረ ተጣላኝ”
“ማን ማን አባቱ ነው የሚጣላህ”
“ሆዴ ነው ሽቅብ መጣ መጣ አለብኝ፡፡”
-
Archives
- November 2009 (2)
- June 2009 (1)
- May 2009 (2)
- March 2009 (2)
- February 2009 (6)
- January 2009 (3)
- July 2008 (2)
- June 2008 (5)
-
Categories
-
RSS
Entries RSS
Comments RSS
